የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ (The Promise of Tana-Beles Project: From Destruction to its Imminent Sale by Ethiopia’s TPLF/EPRDF Led Regime)

የአባይ ተፋሰስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ተፋሰሶች የላቀ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳ ያለው ልዩ ቦታ በመሆኑ በርካታ ጥናቶች ተደርገውበታል:: የመጀመርያው የአባይና ጣና…

የልዩ ኃይል አመራርና ከወያኔ ኮማንድ ፖስቶች የአንዱ አዛዥ የነበረው ኮማንደር ዋኘው አዘዘው በስሩ የነበሩ ወታደሮችን ይዞ የአማራ ተጋድሎ አርበኞችን ተቀላቀለ

(ዘ-ሐበሻ) የትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት በየከተማው ያደራጃቸው የልዩ ኃይል አመራሮች እና የኮማንድ ፖስት አባላት በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች እየተፍረከረኩ እንደሚገኙ…