በባህርዳር የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ ኢሳት (ታህሳስ 28 ፥ 2009)

በባህርዳር ከተማ በሚገኘው የግራንድ ሆቴል አቅራቢያ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ። የቦንብ ፍንዳታ መድረሱን ያወሳው…

ከአማራ ሃኪሞች የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ – “ከሞትና ሥቃይ ያልታደጋት እርግዝናን አጥብቃ የገታች የአማራው እናት..” ጥብቅ መረጃ

ከሞትና ሥቃይ ያልታደጋት እርግዝናን አጥብቃ የገታች የአማራው እናት፣ የኢትዮጵያ ማእከላዊ ስታትስቲካል ኤጀንሲ የ2016 DHS ቁልፍ አመልካቾች በአማራ ሐኪሞች ዕይታ፤ከሞትና ሥቃይ…

“እንኳን በሳይበር የሚደረግ ጥቃት ይቅርና የወያኔ ተገንጣይ መንግስት እስር ቤትም ከዓላማችን አላሰናከለንም” – ከዘ-ሐበሻ የተሰጠ መግለጫ

ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ከተመሰረተች 9 ዓመት ሆኗታል:: ባለፉት 9 ዓመታት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎችን መረጃ ከሚያቀብሉ የመረጃ መረቦች መካከል አንዷ በመሆን በአማራጭነት…

የህወኻት መንግስት በጌዴኦ ህዝብ ላይ እያካሄደ የሚገኘውን የኃይል እርምጃ አስመልክቶ፣ በውጭ ከሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ኮሚዩኒቲ በኩል የተላለፈ የአቋም መግለጫ

የኢህአዴግ/ህወኻት መንግስት በጌዴኦ ህዝብ ላይ እያካሄደ የሚገኘውን የኃይል እርምጃና የሠብዓዊ መብት ረገጣ አስመልክቶ፣ በውጭ የሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ኮሚዩኒቲ በኩል የተላለፈ…