አንቶኒዮ ጉተሬስ የአለም ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ለተከሰተው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ:: ኢሳት (ጥር 23 ፥ 2009)

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሪስ የአለም አቀፉ ማህበረስብ በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለመጣው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪን አቀረቡ።

Continue reading

በኦሮሚያ በተባረሩት አመራሮች ቦታ የሚሾም እየጠፋ ነው። የክልሉ ፕ/ት ከህወሃት ጋር የሚያጋጫቸውን ንግግር ተናግረዋል

ዘርይሁን ሹመቴ ኦህዴድ በቅርቡ በተለያዩ የአመራር ደረጃ ላይ ከሚገኙ ባለስልጣኖች ጋር ግምገማ አካሂዷል። ግምገማው የህወሃትን የበላይነት ይቃወማሉ የተባሉ የተለያዩ አመራሮችን

Continue reading

ህወሃት መራሹ አገዛዝ ባለሃብቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ እያደረገ ያለው ሙራ እንዳልተሳካ ሾልከው የወጡ መረጃዎች አመለከቱ

(ትንሳኤ ሬዲዮ) ቀደም ሲል በመንግሥት ይዞታ ሥር ይተዳደሩ የነበሩ የንግድ ድርጅቶችን፤ ሆቴሎችንና  ኢንዱስትሪዎችን ወደ ግል ይዞታ ለመለወጥ ህወሃት እርምጃ በወሰደበት

Continue reading