አንቶኒዮ ጉተሬስ የአለም ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ለተከሰተው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ:: ኢሳት (ጥር 23 ፥ 2009)

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሪስ የአለም አቀፉ ማህበረስብ በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለመጣው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪን አቀረቡ። … More