ከጎንደር በውስጥ መስመር የተላከ እጅግ አስቸኳይ መልዕክት

«ፋሽስት ወያኔ በአሁኑ ስዓት [እሁድ ታህሳስ 9 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 12፡00] ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱን ከጎንደር አንገረብ ማረሚያ ቤት በአጋዚ ልዩ ኮማንዶ አስገድዶ በጨለማ ለመዉሰድ ግብግብ ላይ ነው። ታራሚዉ «ኡኡ!» በማለት አንደኛዉን በር ሰብሮ ወጥቷል፤ ኮሎኔሉንም ከበዉ ይዘዋል። ይህን ስራ ለመስራት ከቀናት በፊት ኮ/ሉን ከዋናዉ ታራሚ ለይተዉ ለብቻዉ አንድ ክፍል እንዲቀመጥ ትዕዛዝ ሰጥተዉ ነበር፤ ሆኖም እሱም ታራሚዉም አይሆንም በማለት እንዳልተሳካላቸዉ የሚታወቅ ሲሆን አሁን አይናቸዉን አፍጠዉ ገብተዋል። የአማራ ልዩ ኃይልም ከአጋዚ ጋር ተፋጠጥ ላይ ነዉ።
አባቶች ጸልዩ፣ጀግናዉ የጎንደር ህዝብ ዉጣ፤ ጎጃም ተነስ፤ ሸዋ ተነስ፤ ወሎ ተነስ! ለዚህ አረመኔ ጭራቅ አገዛዝ ጀግናችንን አሳልፈን አንሰጥም።
ፈጣሪ ይህን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለክፉ ሰዎች አሳልፈህ አትስጥብን!
ሁላችንም እንነሳ፣የምንችለዉን እናድርግ
ፍትህ ለንጹሃን
ሞት ለፋሽስት ወያኔ»

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s